• Call Us
  • +25146 554 16 87

የቢሮው ባለድርሻ አካላት

O  የክልሉ መንግስት

O  የፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር

O  መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

O  የግብርና ልማትና ተራድዖ ድርጅቶች

O  የሚዲያ ተቋማት

O  የሴክተር /ቤቶች

O  የዞን፣ የከተማ፣ የልዩ ወረዳ፣ የወረዳና የቀበሌ አስተዳደር

O  የሙያና ሲቪክ ማህበራት

O  የመንግሥት የልማት ድርጅቶች

O  የከፍተኛ ትምህርት እና ከክልሉ ውጭ የሆኑ ግብርና ምርምር ተቋማት

O  በፌዴራል ደረጃ የሚገኙ ተቋማት (የኢትዮጵያ ምርት ገበያ/ባለስልጣን፣ ደረጃ መዳቢ

ባለስልጣን ወዘተ....)

O  የሌሎች ክልሎች የግብርና ቢሮዎች

O  የፋይናንስ ተቋማ

የቢሮው ተገልጋዮች

O አርሶ አደር፣ የሸማቾች ማህበረሰብ፣

O የዞን፣ የልዩ ወረዳና የከተማ መስተዳድሮች፣

O የዞንና የልዩ ወረዳ የግብርና መምሪያዎች/ፅ/ቤቶች፣

O የግል ባለሀብቶች፣ የሕብረት ሥራ ማህበራት፣ ጥቃቅንና አነሰተኛ ማህበራትና ኢንተርፕራይዞች፣

O የእጽዋት፤ እንስሳትና እንስሳት ውጤቶች አምራችና ላኪዎች፣

O የግብርና ግብዓቶች፣ መድኃኒትና መኖ አምራቾች፣ አቅራቢዎች፣