• Call Us
  • +25146 554 16 87

የምግብ ሉአላዊነት ለማረጋገጥ የተጀመረ ተስፋ ሰጪ ጥረት!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀቤና ልዩ ወረዳ 11 ቀበሌያት 45 ክላስተር 3 969 ሄክታር መሬት በጤፍ ሰብል እየለማ ይገኛል ከዚህ ውስጥም በደቀንሺሞላ ቀበሌ 3 ክላስተር 213 ነጥብ 5 ሄክታር እና በጫንጮ ውጥኝ ቀበሌ 3 ክላስተር 95 ነጥብ 5 ሄክታር እየለማ የሚገኝ ሲሆን በሄክታር 19 ኩንታል ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል